የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የማናጅመንት አባላትና ሠራተኞች በዛሬው ዕለት የምስጋና ቀንን በኢንስቲትዩት ቅጥር ግቢ ውስጥ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች አከበሩ፡፡ በእለቱ “ኢትዮጵያ ታመስግን” በሚል መሪ ቃል በተከናወነው ፕሮግራም ላይ ንግግር ያደረጉት ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር እንዳስገነዘቡት ሀገራችን ኢትዮጵያ በበርካታ ውጣ ውረዶች ውስጥ በአሸናፊነት በማለፍ አሁን ላለችበት ቁመና መድረሷን አውስተው ለእዚህም ፈጣሪያችንን […]
×
- Home
- About us
- News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications
- Tender