በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአዲስ መልክ የተደራጀዉ የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል ተመረቀ። በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአዲስ መልክ የተደራጀዉ የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ተመርቆ በይፋ ስራ ጀመረ። በመርሀ ግብሩ የተገኙት የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ሀይሉ ባደረጉት ንግግር እንደገለፁት ይህ ማዕከል ከጤና ሚኒስቴርና ከሌሎች […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications