የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር፣ ከሌሎች ባለድርሻ አካላት እና ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር የክሪፕቶኮካል አንቲጅን (CryptococcalAntigen CrAg) የላቦራቶሪ ምርመራ ማስጀመሪያ ሥልጠና እና የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ ታህሳስ 19 እና 20/2016 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ ይህ አገልግሎት በዋናነት ከኤች. አይ .ቪ ቫይረስ ጋር ለሚኖሩ የሕብረተሰብ ክፍሎች በኤች. አይ. .ቪ ቫይረስ ምክንያት ለሚከሰቱ ተጓዳኝ በሽታዎችን ለመመርመር የሚያገለግል ሲሆን፤ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications