በግምገማ መድረኩ የተገኙት የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መልካሙ አብቴ የግምገማ መድረኩን ላዘጋጁት ምስጋናቸዉን በማቅረብ ንግግራቸዉን የጀመሩ ሲሆን በክትባት ዙሪያ ሰፊ ስራ መሰራቱን አስታዉሰዉ ክትባቱ ዉጤታማ መሆኑ የሚታወቀዉ ወረርሽኞች ማስቀረት ሲቻል መሆኑን አክለዉ ገልፀዋል፡፡መደበኛ ክትባት አገልግሎት እየተጠናከረ ያለ ቢሆንም በተለያዩ የሀገሪቷ ክፍሎች ወረርሽኝ ተከስቷል ይህ የሆነበት በርካታ ምክንያቶች ያሉት ሲሆን ክፍተቱ ምን ላይ እንደሆነ ለይቶ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition and Environmental Health Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Latest News
- Publications