የኢንስቲትዩቱ የሰዉ ኃብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ለኢንስቲትዩቱ ለግዢ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ሰራተኞች የዉስጥ ኦዲት አስፈላጊነትና ጠቀሜታ፣የስነ-ምግባር ምንነትና አስፈላጊነት፣የደንበኞች አገልግሎት አሰጣጥ እና በሲቪል ሰርቪስ ደንብና መመሪያ ዙሪያ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ የመጀመሪያውን ዙር ስልጠና በአዳማ ከተማ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም ሰጠ፡፡ እንደ ስልጠናው አስተባባሪዎች ስልጠናው በግዢ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደቶች ላይ የሚያጋጥሙትን ተግዳሮቶች ለመቅረፍና የደንበኛ አገልግሎቶችን ለማሻሻል ያለመ […]
×
- Home
- About us
- News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications
- Tender