የኢትዮጵያ የሕብረሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተጓዦችና ድንበር ጤና አገልግሎት ዳይሬክቶሬት የ2015 ዓ.ም. ግማሽ አመት ዕቅድ አፈፃፀም በቦሌ አለም አቀፍ አወሮፕላን ማረፊያ ውስጥ ካሉት ባለድርሻ አካላትና አጋር ድርጅቶች ጋር የምክክር መድረክ አካሄዷል፡፡ ውይይቱ በአወሮፕላን ማረፊያ ውስጥ ለሚደርጉት የድንበር ተሻጋሪ የተላላፊ በሽታ ቁጥጥር የባለድርሻ አካለትን ተሳትፎና አጋርነት ለማጠናከር ያለመ ነው፡፡ በምክክር መድረኩ የተሳተፉ ባለድርሻ አካላት፤ ከኢሚግሬሽን ዜግነት አገልግሎት፣ከጉምሩክ […]
×
- Home
- About us
- News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications
- Tender