የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ 2019 የሰላም ኖቤል ሽልማት አሸናፊ October 15, 2019የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ 2019 የሰላም ኖቤል ሽልማት አሸናፊ በመሆናቸው ኢንስቲትዩቱ የተሰማውን ልባዊ ደስታ ይገልጻል፡፡