የኢንስቲትዩቱ BPR ወቅቱን ባገናዘበና አሁን ካለው የህብረተሰብ አገልግሎት አሰጣጥ ጋር ሊመጣጠን በሚያስችል ደረጃ በአዲስ መልኩ በማጥናት ተግባራዊ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ከኢንስቲትዩቱ የተለያዩ የስራ ክፍሎች የተውጣጡ የስራ ሃላፊዎችና ባለሙያዎች ለጥናቱ ከተቋቋሙት አብይ ኮሚቴዎች ጋር በመሆን በተጠናው ጥናት የመጀመሪያ ረቂቅ ላይ ከሃምሌ 12 እስከ 14/2011 ዓ.ም በናዝሬት ከተማ በድሬ ሆቴል ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይቱ ወቅት ሁሉም የስራ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
