የኢንስቲትዩቱ የሴቶች፣ህጻናትና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት በህይወት ክህሎት እና አደንዣዥ እጽ በወጣቱ ጤና የሚያስከትለከውን ጉዳት ግንዛቤ በማስጨበጥ ዙሪያ ለኢንስቲትዩቱ ወጣቶች ከäጉሜን 1/2011 እስከ 2/2011 ዓ.ም በደብረዘይት ከተማ በቢን ሆቴል ስልጠና ሰጠ፡፡ የስልጠናው ዋና አላማ የወጣቶች የስራ ተነሳሽነት በመጨመር በስራቸው ላይ ውጤታማ በመሆን በኢንስቲትዩቱ የሚሰጣቸውን የህብረተሰብ አገልግሎት በብቃት እንዲወጡ ለማድረግና አደንዣዥ እጽ በወጣቱ ጤና ላይ የሚያስከትለከውን ጉዳት ግንዛቤ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications