የኢንስቲትዩቱ የስረዓተ-ጤናና ስነ-ተዋልዶ ምርምር ዳይሬክቶሬት ከጤና ሚኒስቴር፣ ከለንደን እስኩል ኦፍ ሃይጂን ኤንድ ትሮፒካል ሜዲሲን ጋር በመተባበር ከመስከረም 7 እስከ 9 /2012 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ በአዱላላ ሪዞርት ለጤና ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና አውደ ጥናት አካሄደ ፡፡ የአውደ ጥናቱ ዋና ዓላማ የእናቶች የጤና አገልግሎት፣ የጨቅላ ህጻናት ሞትን፣ ክትባት፣ አጠቃላይ የህጻናት የምግብ ፣ የወባ እና ቲቢ በሽታ ሁኔታን […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications