የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር እና ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የተከናወኑ የዝግጅትና ምላሽ ስራዎችን በዶክመንት የመሰነድ ስራ ከክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራርና ባለሙያዎች ጋር ከህዳር 5 እስከ 9/2016 ዓ.ም በአዳማ ከተማ ሶስተኛ ዙር አውደ ጥናት በመካሄድ ላይ ነው፡፡ ዶ/ር መልካሙ ሐብቴ የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር በአውደ ጥናቱ የመክፈቻ ፕሮግራም ላይ እንደተናገሩት […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications