የተለያዩ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት በሚሰጡት አገልግሎት ውጤታማ ከሚያደርጋቸው በርካታ ጉዳዮች ውስጥ ዋና ዋናዎቹ ተቋማቱ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እና በተማረ የሰው ኃይል ማደራጀት እና ለተቋሙ አገልግሎት ለሚሰጡ ሠራተኞች ምቹ የሥራ ሁኔታን መፍጠር መሆኑ አያጠያያቂ ባይሆንም ለሰራተኞች ልዩ ልዩ ግልጋሎት የሚሰጡ ክበባት በበኩላቸው የሚያደርጉት አስተዋጸኦ እጅግ ከፍተኛ ነው፡፡ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትም የሠራተኞቹን የስራ ተነሳሽነት፤ ስሜትና ፍላጉት ከመጠበቅ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications