በኢትዮጵያ የአንድ ጤና (ዋን ሄልዝ) ባለድርሻ አካላት የምክክር ስብሰባ ከህዳር 25-27/2016 ዓ.ም. በተዘጋጀው የዋን ሄልዝ ሴክሬታሪያት ዘርፈ-ብዙ ሴክተሮች አስተዳደራዊ መዋቅር አደረጃጀት ረቂቅ ሰነድ ላይ በአዳማ ኤክሲክዩቲቭ ሆቴል የስብሰባ አዳራሽ ተካሂዷል፡፡ የዚህ የምክክር መድረክ ዓላማ እ.አ.አ. በ2016 የተመሰረተውን የአንድ ጤና አስተባባሪ ኮሚቴ ባለፉት ሰባት አመታት ያከናወናቸውን አንኳር ተግባራትና ውስንነቶቹን በመመልከት በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications