የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሲዲሲ-ኢትዮጵያ/CDC-Ethiopia እና ከአፍሪካ ሶሳይቲ ፎር ላቦራቶሪ ሜድስን ((African Society for Laboratory Medicine) (ASLM)) ጋር በመተባበር ባለፉት አምስት ዓመታት ASLM ከአሜሪካ-ሲዲሲ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በኢትዮጵያ ላቦራቶሪ ዘርፍ ያከናወናቸው እንዲሁም በትግበራ ላይ ባሉ ስራዎች ላይ ግንቦት 1/2016 ዓ.ም የሶስትዮሽ የጋራ ውይይት አካሂዷል። ውይይቱን በእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስጀመሩት አቶ ዳንኤል መለሰ በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪዎች አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሲሆኑ፣ በንግግራቸውም በዋናነት የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከASLM ጋር በመተባበር ባለፉት አምስት ዓመታት ስለተሰሩ እና እየተሰሩ ያሉ አጠቃላይ ስራዎች አንስተው ካብራሩ በኋላ፣ ASLM በአሁኑ ጊዜ በላቦራቶው ዘርፍ እያበረከተ ስላለዉ አጠቃላይ ድጋፍ አመስግነዋል። እዲሁም ASLM ከሲዲሲ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications