ማሳሰቢያ October 25, 2021የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የፌስቡክ ገጽ “EPHIEthiopia” ተከታታይ ለሆነችሁ ሁሉለጊዜው ከቁጥጥር ውጭ ስለሆነ እስኪስተካከል ድረስ በዚህ ገጽ የሚወጡ መረጃዎች ከኢንስቲትዩቱ እውቅና ውጭ መሆናቸውን እናስታውቃለን፡፡ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት