የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማዕከል የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ 6 ወር አፈጻጸሙን ለመገምገም ከጥር 22-23/2017 ዓ.ም. መድረክ አካሄደ። በመድረኩም የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መልካሙ አብቴ፣ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማዕከል የሰራ ክፍሎች ሃላፊዎችና ባለሙያዎች እንዲሁም የኢንስቲትዩቱ የተለያዩ ክፍሎች ተገኝተዋል። የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መልካሙ አብቴ መድረኩን ሲያስጀምሩ ባደረጉት ንግግር […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications