የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የአደጋ ማስተባበርያ ማዕከል ለሀገሪቱ ስጋት በሆኑ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ምላሽ ላይ በሀገር አቀፍ ደረጃ ክልሎችን በማስተባበር የትግበራ ልምምድ አካሄደ፡፡ በትግበራ ልምምዱ ወቅት ለሀገሪቱ በወረርሽኝ መልክ ለመከሰት ስጋት ሊሆኑ የሚችሉ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች በስጋት አሰሳ የተለዩ ሲሆን፡ ከሚያደርሱት ጉዳት አንፃር ትኩረት ያጡ እንዲሁም በሀገሪቱ ተከስተዉ የማያዉቁ ግን እንደ ስጋት የተቀመጡ የጤና አደጋዎች […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications





