የክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቶች አፈጻጸም እያደገ መምጣቱ ተነገረ:: የክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቶች በ2018 ዓ.ም የጤና አደጋ ዝግጁነትና ምላሽ፣ የበሽታ ቅኝት፣ የላቦራቶሪ ምርመራና የምርምር አቅማቸውን በማጠናከር የተሻለ አፈጻጸም ማስመዝገባቸውን ገለጹ። ይህን ያስታወቁት የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዓመታዊ ጉባኤ ላይ የ2018 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸማቸውን ሲያቀርቡ ነው። የአማራ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ በላይ በዛብህ፣ ኢንስቲትዩቱ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications

