በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነ ምግብን መሰረት ያደረገ የአመጋገብ መመሪያ ይፋ ሆነ March 15, 2022የጤና ሚኒስቴር፤የግብርና ሚኒስቴር ፤የትምህርት ሚኒስቴር ፤የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቱ እና አጋር አካላት ላለፉት አራት አመታት በጋራ ያዘጋጁት እና በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነ ምግብን መሰረት ያደረገ የአመጋገብ መመሪያ ይፋ ሆነ