ዶ/ር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር፣ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ፣ ዶ/ር መሳይ ኃይሉ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር እና ሌሎችም ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በወቅታዊ የወባ ወረርሽኝን የመከላከልና የመቆጣጠር ተግባራት ላይ ሃምሌ 1/2016 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ የድንገተኛ ጤና አደጋዎች ምላሽ ማስተባበሪያ ማዕከል ውይይት ተካሄደ፡፡ ዶ/ር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር በውይይት መድረኩ ወቅት […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications