የኢንስቲትዩቱ የሕብረተሰብ ጤና ቅኝት እና ቅድመ ማስጠንቀቂያ ዳይሬክቶሬት የሕብረተሰብ ጤና ስጋት ተግባቦትና የቅድመ ማስጠንቀቂያ ዲቪዥን የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚዲያ አካላትን ሚና ለማሳደግ እና በሚዲያ አካላት በኩል ማህበረሰቡ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ላይ የተሻለ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ለማድረግ ለተለያዩ የሚዲያ ባለሙያዎች የጤና ስጋት ተግባቦትና የሕብረተሰብ ተሳትፎ ስለጠና ከሰኔ 25 እስከ 27/2016 ዓ.ም በአዳማ ከተማ ሰጠ፡፡ ዶ/ር […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications