የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኔስቴር ጋር በመተባበር የወባ ወረርሽኝን ለመከላከላና ለመቆጣጠር በሚደረገው ቅንጅታዊ ስራ ሕብረተሰቡ ስለ ወባ መከላከያና የማጥፊያ መንገዶች ያለውን የግንዛቤ ደረጃ ከፍ ለማድረግ የሕብተሰብ ጤና ስጋት ተግባቦትና የሕብረተሰብ ተሳትፎ ላይ ያተኮረ ስልጠና ለመገናኛ ብዙኀን ባለሙያዎች ሰኔ 28/2016 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና እንስቲትዩት ም/ል ዋና ዳይሬክተር የወባን […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications