.. for Emergency Call 8335 | 0112765340
  • EPHI 100 Years Anniversary
  • EJPHN
  • NDMC
  • NIPN
  • NTC
HealthFlex
×
  • Home
  • About us
    • History of EPHI
    • Leadership
    • Fact Sheet
    • Strategic Framework
    • Relationship with sectors
      • Sectorial Ministries
      • Regions
      • International Partners
    • Contact
  • Research
    • Infectious diseases Research Directorate
      • HIV and other STD Research Division
        • Phylodynamics Of COVID19
      • Vaccine preventable disease Research Division
      • TB; Clinical Bacteriology and Mycology Research Division
      • Arboviral and other viral diseases Research Division
    • Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
      • Nutrition, and Food Sc Research Division
        • NIPN
        • National Information Platform for Nutrition (NIPN) Newsletters
        • Nutrition And Environmental Health Research Ongoing Project
        • Second National Food and Nutrition Research Dissemination Conference
      • Food Safety and Food Anthropology Research Division
      • Environment and Climate Change Research Division
      • Non-Communicable Diseases Research Division (NCDRD)
        • ENABLE
    • Malaria and NTDs Research Directorate
      • Malaria and Public Health Entomology Research Division
      • Zoonotic disease Research Division
      • Neglected Tropical Diseases and Other Parasites Research Division
    • Health System Research Directorate
      • Health Services and Care Research Division
      • Burden of Disease and Health Economic Research Division
      • Knowledge translation Research Division
      • Reproductive Health Research Division
  • PHEM
    • National diseases Surveillance and Emergency Response
    • Response and Recovery
    • Preparedness and Capacity Building
    • Travelers and Border Health
  • Laboratory
    • National Laboratories Capacity Building
    • Referral and Reference Laboratories
    • Laboratory Equipment and Information System Technology Development
  • operation wing
    • Strategic Affairs Executive Office
  • Latest News
  • Publications
    • Events
    • Guidelines
    • Recent Downloads
    • Latest Downloads
    • News Letter
    • Scientific News Letter
    • Research Findings
      • An Ethnobotanical Study of Medicinal Plants by Wereda
      • Research Articles on Ethiopian Medicinal Plants
      • Knowledge Translation Directorate
      • Scientific and Ethical Review Office (SERO)

በኢንስቲትዩቱ NIPN-ኢትዮጵያና በሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መካከል የተፈረመው የመግባቢያ ሰነድ፣ የስርዓተ ምግብ ተግባራትን የማከናወን ስራን ያጠናክራል

በኢንስቲትዩቱ NIPN-ኢትዮጵያና በሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መካከል የተፈረመው የመግባቢያ ሰነድ፣ የስርዓተ ምግብ ተግባራትን የማከናወን ስራን ያጠናክራል
May 31, 2024

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (ኢሕጤኢ) ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ ህብረተሰቡ በአገር አቀፍ ደረጃተገቢውን የተመጣጠነ ምግብ ተጠቃሚ ለማድረግ የሁሉም የሚመለከታቸው ሴክተሮች በትብብር መስራታቸው አስፈላጊ መሆኑንአስገነዘቡ። ዶ/ር መሳይ ይህንን የገለፁት ዛሬ በኢሕጤኢ ብሔራዊ መረጃ ፕላትፎርም ለሥነ-ምግብ ((National Information Platform for Nutrition) (NIPN-Ethiopia)) እና በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (ሲሕጤኢ) መካከል ትስስር ለመፍጠር እንዲሁም ስራዎችን ወደ ክልሉ ለማውረድ (ካስኬድ) የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ በተፈራረሙበትየምክክር አውደ ጥናት ላይ ነው።

ዋና ዳይሬክተሩ የመግባቢያ ሰነዱን ከተፈራረሙ በኋላ እንደተናገሩት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚደርሱ የጤና ችግሮችን ለመቅረፍብዙ እንደሚጠበቅብን እና ፖሊሲ ለመቅረፅ የሚቅርቡ መረጃዎችን ምንጮችን አስተማማኝነት ለማረጋገጥ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ መሰብሰብና መተንተን እንደሚያስፈልግ አሳስበዋል።

“NIPN-ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ስር ከሥነ-ምግብ ጋር የተገናኙ የፖሊሲ ጥያቄዎችን በማጠናከርናበመተንተን ጉልህ ሚና እየተጫወተ ሲሆን እንዲሀገር የተቀየሱ የስነ-ምግብ ስትራቴጂዎችን ተግባራዊ ለማድረግ የሚደረገውንጥረት ለማጠናከር ይረዳል። ስለዚህ የመግባቢያ ሰነዱ በሥነ-ምግብ ላይ ፖሊሲውን እና ስትራቴጂውን የመተግበር አስፈላጊነትንያጠናክርዋል፣”  ብለዋል ዶ/ር መሳይ።

ዋና ዳይሬክተሩ የጤና እና የስነ-ምግብ ፕሮጀክቶችን ወደ ህብረተሰቡ ለማድረስ የክልል ጤና ቢሮዎች እና የህዝብ ጤና ተቋማትወሳኝ ሚናን አጽንኦት ሰጥተውታል። ለማንኛውም ተመሳሳይ ፕሮጀክት ስኬት የእነዚህ ዘርፎች ተሳትፎ ወሳኝ ነው፣” ሲሉምጨምረው ተናግረዋል።

“የጤና ፕሮጀክቶችን ስኬት ለማጎልበት NIPN/EPHI ከክልል ጤና ቢሮዎች እና የህዝብ ጤና ተቋማት ጋር በትብብር መስራትአስፈላጊ ነው። ከእነዚህ አካላት ጋር በቅርበት መስራት የአመጋገብ እና የጤና ውጥኖች የታለመላቸው ተጠቃሚዎችን በብቃትእንዲደርሱ ለማድረግ ወሳኝ ነው። በየክልሉ ያሉ የህዝብ ጤና ተቋማትን አቅም በማጎልበት ስራቸውን በጥራትና በብቃትእንዲወጡ ማስቻል የሁሉም ባለድርሻ አካላት የጋራ ኃላፊነት ነው ብለዋል ዶ/ር መሳይ።

የ EPHI ዋና ዳይሬክተር ከሲህጤኢ ጋር የተፈረመው ሁለተኛው የካሳዲንግ ስምምነት ፍሬያማ እንደሚሆን ያላቸውን እምነትናበክልሎች ደረጃ እየተከናወኑ ያሉትን ተግባራት የኢትዮዽያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መደገፉን ይቀጥላል፣” ብለዋል.

የሲሕጤኢ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ በበኩላቸዉ እንደተናገሩት ኢንስቲትዩታቸው በካስኬዲንጉ የተቀመጡትንዓላማዎች ለማሳካት በትጋት እንደሚሰራ ነው።

“በክልላችን ውስጥ የ NIPNን ተግባራት ለማከናወን ሲሕጤኢ ከብዙ ተወዳዳሪዎች መካከል መመረጡ ለኛ ትልቅ ዕድል ነው።ሲሕጤኢ የሚጠበቀውን ያህል ለመስራት ዝግጁ መሆኑን በድጋሚ ማረጋገጥ እፈልጋለሁ፣” ብለዋል፣ ዶ/ር ዳመነ።

የምክክር አውደ ጥናቱን የከፈቱት ኢሕጤኢ የምግብ ሳይንስና ስነ-ምግብ ጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር ማስረሻተሰማ የNIPN/EPHI ውጥኖችን በመላ ክልሎች ማስፋፋትና ያለውን መተግበር ያለውን ጠቀሜታ ያብራሩ ሲሆን ዶ/ር አረጋሽሳሙኤል የ NIPN-ኢትዮጵያ አስተባባሪ ደግሞ የNIPN-ኢትዮጵያን ሚና እና አላማ ገልፀው ፕሮጀክቱ ከሚንቀሳቀሰባቸው ዘጠኝ ሀገሪት ውስጥ በአፈፃፀም ኢትዮዽያ ከመጀመሪያዎች ሦስቱ ውስጥ መሆኗን አስረድተዋል። ከዚህ ጋር በተያያዘም ዶ/ር ታደሰ ዘርፉ ስለ ፕሮጀክቱ ካስኬዲንጉ ለምን እንዳስፈለገ ጠቅልል ያለ ፅሑፍ አቅርበዋል።

NIPN/EPHI ከዚህ ቀደም ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር ተመሳሳይ የመግባቢያ ሰነድ በመፈራረም ስራውን በሚጠበቀው መልክ እንዲተገበር ማድረጉ የሚታወስ ነው።

Search

Recent Post

  • “Media Professionals Urged to Combat Misinformation with Credible Sources”
  • በኢንስቲትዩቱና በኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሚ/ር ጤና ዋና መምሪያ መካከል የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ
  • EPHI and Partners Convene Coordination Meeting on Mpox Outbreak Response
  • ሁለተኛ ዙር የተቀናጀ ፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ
  • Eswatini Delegation Visits EPHI to Advance CDC Development

Archives

  • June 2025
  • May 2025
  • April 2025
  • March 2025
  • February 2025
  • January 2025
  • December 2024
  • November 2024
  • October 2024
  • September 2024
  • August 2024
  • July 2024
  • June 2024
  • May 2024
  • April 2024
  • March 2024
  • February 2024
  • January 2024
  • December 2023
  • November 2023
  • October 2023
  • September 2023
  • August 2023
  • July 2023
  • June 2023
  • May 2023
  • April 2023
  • March 2023
  • February 2023
  • January 2023
  • December 2022
  • November 2022
  • October 2022
  • September 2022
  • August 2022
  • July 2022
  • June 2022
  • May 2022
  • April 2022
  • March 2022
  • February 2022
  • January 2022
  • December 2021
  • November 2021
  • October 2021
  • September 2021
  • August 2021
  • July 2021
  • June 2021
  • May 2021
  • April 2021
  • March 2021
  • February 2021
  • January 2021
  • December 2020
  • November 2020
  • July 2020
  • June 2020
  • May 2020
  • April 2020
  • March 2020
  • February 2020
  • January 2020
  • December 2019
  • November 2019
  • October 2019
  • September 2019
  • August 2019
  • July 2019
  • June 2019
  • May 2019
  • April 2019
  • March 2019
  • February 2019
  • January 2019
  • December 2018
  • November 2018
  • October 2018
  • September 2018
  • August 2018
  • July 2018
  • June 2018
  • May 2018
  • April 2018
  • March 2018
  • February 2018
  • January 2018
  • December 2017
  • November 2017
  • October 2017
  • September 2017
  • August 2017
  • July 2017
  • June 2017
  • May 2017
  • March 2017
  • February 2017
  • December 2016
  • November 2016
  • October 2016
  • August 2016
  • June 2016
  • May 2016
  • March 2016
  • February 2016
  • January 2016
  • December 2015
  • November 2015
  • October 2015
  • August 2015
  • June 2015
  • May 2015
  • April 2015
  • September 2014
  • August 2014
  • July 2014
  • April 2014

CALENDAR

June 2025
M T W T F S S
 1
2345678
9101112131415
16171819202122
23242526272829
30  
« May    

ABOUT EPHI

The Ethiopian Public Health Institute(EPHI) is established by the council of ministers regulation No. 301/2013 which recognize the Institute an autonomous federal government office having its own legal personality. The institute is accountable for the Federal Minister of Health.

+251 (0)1 12 13 34 99

info@ephi.gov.et

https://ephi.gov.et

Gulele Sub City, near Pasteur Square

Quick Links

  • News
  • Contact
  • FAQ
  • EMRN
  • EPHI Library
  • Herbal Medicine
  • Training Manual Clinical Specimen
Copyright © 2024 All Rights Reserved | EPHI
Designed and Developed by Rackmint System PLC
X