ኢንስቲትዩቱ በሚገኝበት አካባቢ ላሉ 2 ት/ቤቶች የትምህርት መርጃ መሣሪዎች ድጋፍ አደረገ September 22, 2023መስከረም 11/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዮት በጉለሌ ክፍለ ከተማ ለሚገኙት ለጀነራል ታደሰ ብሩ እና ቀለም አምባ ትምህርት ቤቶች ለተማሪዎች የሚሆኑ የተለያዩ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎችን ድጋፍ አደረገ።