ከሀይማኖት አባቶች ጋር በኮሌራ ዙሪያ ውይይት ተደረገ
July 12, 2019
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ከአዲስ አበባ
ሀገረ ስብከት አድባራት እና ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪዎች፣ ከክፍለ ከተማ ቤተክህነት ስራ
አስኪያጆች እና ከስብከተ ወንጌል ሃላፊዎች ጋር በኮሌራ በሽታ መከላከል ዙሪያ ህብረተሰቡን
ግንዛቤ እንዲያስጨብጡ ሐምሌ 4/2011 በኢንስቲትዩቱ አዳራሽ ውይይት አደረገ፡፡