የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና እንሰቲትዩት ሙሉ በሙሉ ያሳደሳቸውን የአቅመ ደካማ ቤቶችን March 20, 2024የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና እንሰቲትዩት ሙሉ በሙሉ ያሳደሳቸውን የአቅመ ደካማ ቤቶችን መጋቢት 9/2016 ዓ.ም የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ ለተጠቃሚዎቹ የተለያዩ የቤት መገልገያ ቁሳቁሶችን ጨምሮ አስረክበዋል።