የኢንስቲትዩቱ ባልደረቦች በ25ኛው የጤና ጉባኤ እውቅና ተሰጣቸው
November 3, 2023
በዘንድሮው የ25ኛው የጤናው ዘርፍ ጉባኤ የኢትዮጵያ የሕብረሰተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ በጤና የሙያ መስክ በስራ አመራር ዘርፋ በላቀ አስተዋፅኦ እና የኢንስቲትዩቱ የጤና ስርዕትና ስነ ተዋልዶ ምርምር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ ጌታቸው በጤናው የሙያ ዘርፍ በላቀ የሙያ ልዩ አስተዋፅኦ የአመቱ ተሸላሚዎች ሆነዋል። ለዚህም ኢንስቲትዩቱ እና የኢንስቲትዩቱ ማሕበረሰብ የተሰማቸውን ደስታ እና ኩራት ይገልጻሉ።