በኢንስቲትዩቱ የጂኖሚክስና ባይኢንፎርማቲክስ ማዕከል በክልሎች ለማቋቋም አውደጥናት በመካሄድ ላይ ነው A Workshop to Establish Genomics and Bioinformatics Centers at Regions is Underway

April 3, 2025
በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተላላፊ በሽታዎች ምርምር ዳይሬክቶሬት ለጥናትና ምርምር አገልግሎት የሚውሉ የጂኖሚክስ እና ባይኢንፎርማቲክስ ማዕከላት በተመረጡ ክልሎች ለማቋቋም የኢንሰቲትዩቱ ከፍተኛ ኃላፊዎች፣ የክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ኃላፊዎች በተገኙበት በተቋሙ የስልጠና ማዕከል ዛሬ መጋቢት 25/2017 ዓ.ም የምክክር አውደ ጥናት እየተካሄደ ነዉ።
A Workshop to Establish Genomics and Bioinformatics Centers at Regions is Underway ————————-
The Ethiopian Public Health Institute’s (EPHI) Infectious Diseases Research Directorate is conducting a consultative workshop to establish a Genomics and Bioinformatics Centers for research and development in selected regions. The workshop was attended by senior officials of the Institute and heads of regional Public Health Institutes.