የኢንስቲትዩቱ የስርዓተ ጤናና ስነ-ተዋልዶ ምርምር ዳይሮክቶሬት ከጤና ሚኒስቴር በሽታዎች መከላከያ ዳይሬክቶሬት እና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ጫትን አስመልክቶ ከየካቲት 16 እስከ 17/ 2012 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ በአዱላላ ሪዞርት ሀገራዊ የምክክር ዓውደ-ጥናት እያካሄደ ነው፡፡ የምክክር ዓውደጥናቱ ዋና አላማ ጫት በኢኮኖሚ፣በጤና እና በማህበራዊ ሁኔታዎች ላይ እያስከተለ ያለውን ጉዳት የሚያሳዩ የምርምር ስራዎችና ውጤቶች ላይ ውይይት በማድረግ በቀጣይ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications