የጸረ ኮሌራ ክትባት ዘመቻ በምዕራብ ጉጂ ዞን አባያ ወረዳ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አስቻለው አባይነህ፣ የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ምክትልና ሌሎች ሃላፊዎች እንዲሁም የወረዳው ነዋሪዎች በተገኙበት ተጀምሯል፡፡ በመክፈቻ ስነ-ስርዓቱም አቶ አስቻለው ክትባቱ በሚሰጥበት ወቅት የሕክምና ባለሙያዎች እና ተከታቢዎች ራሳቸውን እና ማሕበረሰቡን ከኮቪድ-19 በሽታ ለመከላከል የመከላከያ መንገዶችን መከተል እንዳለባቸው አሳስበዋል፡፡ ከስነ-ስርዓቱ መጨረሻም በምክትል […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition and Environmental Health Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Latest News
- Publications