በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለኢትዮÉያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮቪድ-19 ወርረሽኝ በሽታን ለመግታትና በህብረተሰብ ጤና ዙርያ ለሚያደረጉ ልዩ ልዩ ስራዎችን የሚያግዙ ተሽከርካሪ መኪናዎችን በእርዳታ አበረከተ፡፡ አቶ አስቻለው አባይነህ የኢትዮÉያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር በመኪናዎቹ ርክክብ ፕሮግራም ላይ ባደረጉት ንግግር የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለኢትዮÉያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ያደረገውን እርዳታ አመስግነው ከዚህ ቀደምም ተkሙ ለሀገሪቱ ጤና ሥርዓት […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications