ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃ የጤናውን ሴክተር ለማጠናከር ብሎም የተሻለ የጤና ሥርዓት ለመገንባት እና የህብረተሰቡን ጤና ለማሻሻል ያለው አስተዋጽኦ እጅግ ከፍተኛ እንደሆነ ተገለጸ፡፡ ዶ/ር ሊያ ታደሰ የጤና ሚኒስትር በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የስብሰባ አዳራሽ “መረጃ ለተሻለ ጤና” በሚል ርዕስ በተከናወነው ኮንፍረንስ ላይ በመገኘት ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ላይ እንዳስገነዘቡት መረጃ ለጤናው ሥርዓት ያለው ሚና እጅግ ቁልፍና መሰረታዊ ጉዳይ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications