የኤች አይ ቪ ቫይረስ መጠን ልኬት እና የጨቅላ ህጻናት ኤች አይ ቪ ምርመራ ትግበራ ላይ ያተኮረ አመታዊ የስራ አፈጻጸም አውደ ጥናት በአዳማ ከተማ ተጀመረ፡፡ አቶ ፍቃዱ ያደታ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ የፕሮግራም ዘርፍ ጽ/ቤት ኃላፊና አማካሪ በአውደ ጥናቱ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር ኤች አይ ቪ/ ኤድስ በሀገራችን መከሰቱ ከታወቀበት ጀምሮ ስርጭቱን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የተለያዩ ጥረቶች […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications