በዕየለቱ የማስጠንቀቂያ መልክቶችን እያስተላለፍን ብንገኝም በህብረተሰቡ ዘንድ ባለው መዘናጋት እና የወረርሽኙ ስርጭት መጨመር ምክንያት በቫይረሱ የሚያዙ ፤ ህይወታቸውን የሚያጡ እና ወደ ፅኑ ህሙማን ህክምና ክፍል የሚገቡ ሰዎች ቁጥር አስደንጋጭ በሆነ ሁኔታ እየጨመረ ይገኛል። በትላንትናው ዕለት ለ7,686 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 985 ግለሰቦች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል። ይህ ማለት ናሙና ከሰጡ 100 ግለሰቦች 13ቱ (13%) የኮቪድ-19 ቫይረስ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications