የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት በአማራ ክልል በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀመረኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር፣ ከክልል ጤና ቢሮዎች እና ከሌሎች ባድርሻ አካላት ጋር የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል ጀመረ፡፡ እንደሚታወቀው የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከአጋሮቹ ጋር በመሆን የፖሊዮ ማጥፋት ፕሮግራም ከተጀመረበት ከ1996 እኤአ ጀምሮ የፖሊዮ ማጥፊያ ስትራቴጂዎችን ማለትም የቅኝት ስራዎችን ማጠናከር፣ የመደበኛ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications