ኢንስቲትዩቱ ለሚቀጥለው አስር ዓመት ያቀደውን ስትራቴጂያዊ ዕቀድን ከግብ ለማድረስ ያስችል ዘንድ በየደረጃው ለሁሉም ሰራተኞች ያዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ የመጀመሪያው ዙር ለአስተዳደር ሰራተኞች መሰጠት ተጀምሯል። ዶ/ር አማር ባርባ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ጽ/ቤት ሀላፊ የመድረኩን መርሀ ግብር እና አጠቃላይ አላማ እንዳስተዋወቁትበመድረኩ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዋና ተግባራት፥ ነባራዊ ሁኔታዎችና የወደፊት ዕቀዶች እንደሚዳሰሱ ጠቅሰዋል። አቶ አስቻለው አባይነህ የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications