የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ዙሪያ የተሰሩ ስራዎችን አስመልክቶ ግምገማ እያካሄደ ነው የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ዙሪያ የተሰሩ ስራዎችን አስመልክቶ የኢንስቲትዩቱ ኃላፊዎች፣ የክልል የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ማዕከላት እና የላቦራቶሪ ኃላፊዎች እንዲሁም አጠቃላይ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ከህዳር 1 እስከ 3/ 2015 ዓ.ም በአዳማ ከተማ አጠቃላይ ግምገማ […]
×
- Home
- About us
- News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications
- Tender