የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ‘Korea Foundation for International Healthcare (KOFIH)’ ከተባለ ድርጀት የስራ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አደረገ። በውይይቱ ላይ የተለያዩ ዓለም ዐቀፍ የሕብረተሰብ ጤና አጀንዳዎች የተነሱ ሲሆን በተለይም በተላላፊ በሽታዎች ቅኝት፣ በሜነንጃይቴስ፣ በኮሌራ፣ በመድኃኒት ብግርነት ጥናት፣ እና በባዮሜዲካል ኢንጂነሪንግ ዙሪያ ሁለቱ ተቋማት በጋራ አብሮ ለመስራት ተስማምተዋል።
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications