የእናቶች እና ጨቅላ ህጻናት ሞት ቅኝት እና ምላሽ ስርዓትን በተመለከተ ከህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት፣ ከክልል ጤና ቢሮና ከኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች እንዲሁም ከአጋር ድርጅት ኃላፊዎች እና ተወካዮች ጋር ውይይትና ምክክር ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክትር ዶ/ር መሳይ ሀይሉ እደተናገሩት መከላከል በምንችልባቸው ምክንያት የሚከሰቱ የእናቶች እና […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
