የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማዕከል የዝግጁነትና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት ከደቡብ ብሔር፥ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሰት ከተለያዩ ወረዳዎች ተወጣጥተው በሶስት ዙር መሰረታዊ የፊልድ ኢፒዲሞሎጂ ስልጠና (Frontline-FETP) ላጠናቀቁ 32 የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ባለሙያዎች ህዳር 5/2015 ዓ.ም በሐዋሳ ከተማ የእውቅና ሰርተፍኬት ሰጠ፡፡ አቶ አስቻለው አባይነህ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክር በምረቃ ስነ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
