ሀገር አቀፉ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሲትቲዩት የ2015 በጀት አመት አንደኛው የህብረተስብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ፎረም በዛሬው እለት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሚዛን አማን ከተማ ተጀመረ፡፡ ክቡር አቶ ፀጋዬ ማሞ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ዋና ተጠሪና የዕለቱ የክብር እንግዳ በፎረሙ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር የክልሉ መንግስት በክልሉ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቅኝት፡ ቅድመ ዝግጅት እና […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications