የጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመሆን ከድርቅ፣ ከግጭትና ከወረርሽኝ ጋር ተያይዞ የተከሰቱ የጤና ችግሮችን ምላሽ መስጠትንና በጦርነት የተጎዱ ጤና ተቋማትን መልሶ ማቋቋምን አስመልክቶ ከአጋርና ለጋሽ ድርጅቶች ጋር የጋራ የምክክር መድረክ በሸራተን አዲስ አካሄደ። በምክክር መድረኩ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሠ፣ የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ሃይሉ፣ የአጋር ድርጅቶች የስራ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications