ሀገራችን ኢትዮጵያ የተቀናጀ ገለልተኛ የጤና ደህንነት አቅም ግምገማ በማድረግ ብሎም የጤና ደህንነት መርሀ ግብር እቅድ ለማዘጋጀት በሂደት ላይ ትገኛለች፡፡ በመሆኑም በዚህ የስራ ሂደት ላይ ለሚሳተፉ ለሁሉም ሴክተሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና በሲዳማ ክልል በሐዋሳ ከተማ በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡ ዶ/ር ፈይሳ ረጋሳ የአለም አቀፉ የጤና ደንብ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አስተባባሪና የአንድ ጤና አስተባባሪ በዚሁ የአቅም ግንባታ ስልጠና መክፈቻ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications