የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2015 በጀት ዓመት ዓመታዊ የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ሀይሉ፣ ም/ዋና ዳሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ፣ የኢንስቲትዩቱ አመራር አባላት፣ የጤና ሚኒስቴር ተወካዮች፣ የክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ኃላፊዎች እና የጤና ልማት አጋሮች በተገኙበት በቢሾፍቱ ከተማ ከነሐሴ 18/2015 ዓ.ም ጀምሮ ተካሂዷል። በግምገማ መድረኩ የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ላይ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications