የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የስርዓተ ጤና እና ስነ- ተዋልዶ ጤና ምርምር ዳይሬክቶሬት ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በአገር አቀፍ ደረጃ የጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ዝግጁነት እና ጥራትን አስመልክቶ በሃገር አቀፍ ደረጃ የተካሄደው የዳሰሳ ጥናት ነሀሴ 11/2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ እስካይላይት ሆቴል ይፋ አደረገ፡፡ የጥናቱ ዋና ዓላማ በሃገር አቀፍ ደረጃ በሚገኙ የመንግስትና የግል ጤና ተቋማት የሚሰጡትን የጤና […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications