የኢትዮዽያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የክረምት የበጎ ፍቃድ አገልግሎትን ያስጀመረ ሲሆን በዚህ የክረምት የበጎ ፍቃድ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ እንደተናገሩት ኢንስቲትዩቱ ከያዛቸዉ የክረምት በጎ አድራጎት እቅዶች መካከል የደም ልገሳ፣ለአቅመ ደካሞች ቤት እደሳ እና የነፃ የላቦራቶሪ ምርመራ ስራዎች ይገኙበታል። ዶ/ር ጌታቸው አያይዘውም የላቦራቶሪ አገልግሎቶቹ ለማንኛዉም የማህበረሰብ ክፍል እንደሚሰጥ ጠቁመው በዋናነት ትኩረት […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications