EpiGen በሽታዎችን በዘረመል ደረጃ ለመርመር የላብራቶሪ አቅምን ዘመናዊ ለማድረግ የሚያስችል ፕሮጀክት መስከረም 7/2016 ዓ.ም ይፋ ተደርጓል። በጤና ሚኒስቴር የሚኒስትር አማካሪ ዶ/ር መብራቱ መሠቦ እንዳሉት የጤና ሚኒስቴር የተለያዩ በሽታዎች በአገር ውስጥ እንዳይከሰቱ ጥንቃቄ በማድረግ እና የመከላከል ስራዎች በመስራት ከተከሰቱም ደግሞ በህብረተሰቡ ላይ ትልቅ ጉዳት ሳያደርሱ በፍጥነት ለማቆም ሳይንሳዊ የሆኑ ዘዴዎች ሲተገብር መቆየቱን ገልጸዋል። ዶ/ር መብራቱ በሽታዎች […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications