የኢንስቲትዩቱ ዋና ደይሬክተር ዶ/ር መሳይ ሀይሉ በውይይቱ መክፈቻ ላይ እንደተናገሩት አጠቃላይ የኢንስቲትዩቱ ሠራተኞች ባለፈው አመት የተከሰቱ የተፈጥሮ እና ሰው ስራሽ ችግሮችን ተከትለው የተፈጠሩ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ለመቆጣጠርና ለመከላከል በፍፁም ቁርጠኝነትና የአገልጋይነት ስሜት ሕብረተሰቡን ማገልገላቸውን ገልፀው ካመሰገኑ በኋላ በቀጣይም ይህንኑ በሁሉም መልኩ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ እምነታቸው መሆኑን ተናግረዋል። አቶ ይልማ በቀh የኢንስቲትዩቱ የለውጥና የመልካም አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ደይሬክተር […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications