የኢትጵዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የዕቅድ፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ከመስከረም 21-23/2016 ዓ.ም ባዘጋጀው መድረክ የ2016 ዓ.ም ዕቅድን ከክልል ጤና ቢሮዎች፣ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቶች እና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር የማናበብ እና የማቀናጀት ስራ በመካሄድ ላይ የሚገኝ ሲሆን በመድረኩም ዕቅድን ማናበብ ስትራቴጂዎችና ግቦችን ለማሳካት ፋይዳው ከፍተኛ መሆኑ ተገልጿል። የኢንስቲዩቱ ዋና ዳይሬክተር ጽ/ቤት ኃላፊ ዶ/ር አማር ባርባ በመድረኩ መክፈቻ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
