በዓለም ጤና ድርጅት አማካኝነት የሚሰጠው SORT IT (Structural Operational Research and Training Initiative) ስልጠና ትኩረት ያልተሰጣቸው በሽታዎች (Neglected Tropical Diseases) ላይ መሰረት በማድረግ የሚሰሩ የጥናትና ምርምር ሥራዎችን ለማበረታታት የሚሰጥ የስልጠና ዓይነት ሲሆን የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የብሔራዊ የስልጠና ማዕከል ከዓለም አቀፍ የጤና ድርጅት ጋር በመተባበር ከኢንስቲትዩቱ ጥናትና ምርምር ባለሞያዎችና በኢትዮዽያ ከሚገኙ የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የተውጣጡ ተመራማሪዎችን […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition and Environmental Health Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Latest News
- Publications